ለ Fresh Bucks ብቁነት

Fresh Bucks በቂ በጀት ለሌላቸው የ Seattle ነዋሪዎች ፍራፍሬዎችን እና አታክልት ምግቦችን ለመግዛት አቅም እንዲኖራቸው ያስችላቸዋል።

ለ Fresh Bucks ቫውቸር ብቁ መሆንዎን ለማየት ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ይመልሱ።  ብቁ ከሆኑ ማመልከቻውን ወዲያውኑ መሙላት ይችላሉ።  በጣም ቀላል ነው!

ጥያቄዎች? ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎችን እና መልሶቻቸውን ያንብቡ።  Fresh Bucks የድጋፍ ገንዘብ የሚያገኘው ከSeattle ከተማ Sweetened Beverage Tax (ቀረጥ) ነው።

ለ Fresh Bucks ቫውቸር ብቁ መሆንዎን ለመመልከት የሚከተሉትን ጥያቄዎች ይመልሱ።